top of page

ሚያዝያ 30፣2016 - የሪል ስቴት ዘርፍ የሚመራበት ፖሊሲ የለውም፣ ታዲያ ምን ይሻላል?

በሀገሪቱ ያለውን ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት ያግዛል፣ ለበርካቶችም እንጀራ ያስቆርሳል፣ መንግስትም ከፍተኛ ገቢ ያገኝበታል የሚባልለት የሪል ስቴት ዘርፍ የሚመራበት ፖሊሲ የለውም፡፡


ይህ መሆኑ ዘርፉ ጤናማ እንዳይሆን የቤት አቅርቦቱም በሚፈለገው ደረጃ እንዳይሆን አድርጎታል ይባላል፡፡


ታዲያ ምን ይሻላል?


ንጋቱ ሙሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Yorumlar


bottom of page