ኢትዮጵያ ውስጥ ለግብርናው ለገበሬዎች ምርጥ ዘር አባዝተው በማቅረብ ስራ ላይ የተሰማሩ ተቋማት ቢኖሩም የሀገሪቱን ፍላጎት እስካሁን እያሟሉ አይደለም ይባላል፡፡
አንዳንድ በዘር ብዜት ላይ ተሰማሩ ተቋማት 40 ዓመትን ያስቆጠሩ ቢሆንም ዛሬም ኢትዮጵያ በየአመቱ የሚያስፈልጋትን ያህል ምርጥ ዘር በራሷ ማሟላት አለመቻሏ ይነገራል፡፡
ኢትዮጵያ ለምን የምርጥ ዘር ፍላጎቷን መሟላት ተሳናት?
ምንስ መደረግ አለበት?
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments