ሚያዝያ 3፣2016 - በትግራይ ክልል በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸው ተቋማት የውድመት መጠን በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሏል
- sheger1021fm
- Apr 11, 2024
- 1 min read
በትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ውድመት ደርሶባቸው የነበሩ የቱሪዝም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በሙሉ አቅማቸው ዳግም ወደ ስራ መግባታቸው ተነገረ፡፡
ጉዳት የደረሰባቸው አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በተመለከተም አጠቃላይ የውድመት መጠን በቅርቡም ይፋ ይደረጋል ተብሏል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Коментари