ወጣቶች የሰብአዊነት እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ልምምዱ ከፍ እንዲል ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ፡፡
በልማት ስራው መሳተፍ ብፈልግም በተለያዩ አካባባቢዎች ያለው ግጭት እና ሰው ሰራሽ አደጋ በረድኤት ስራ ላይ ብቻ እንዳተኩር አድርጎኛል ብሏል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments