top of page

ሚያዝያ 29፣2016 - በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት ዉስጥ 43 በመቶው አሲዳማ ሆኗል

በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት ዉስጥ 43 በመቶው አሲዳማ ሆኗል፡፡


እንዲሁም 13 ሚሊየን ሄክታር መሬት ደግሞ ጨዋማ በመሆኑ በምርታማነት ላይ አደጋ መደቀናቸው እየተነገረ ነው፡፡


የግብርና ሚኒስቴር ለጊዜው አሲዳማ መሬትን ለማከም እየሰራሁ ነው፤ ውጤታማ ለመሆን ግን ጊዜ ይፈጅብኛል ብሏል፡፡


በረከት አካሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page