በግጭቶች ምክንያት ከሚደርሰው ሰብዓዊ ጥፋት ባሻገር በንብረት ላይም የሚደርሰው ጉዳት ከፍተኛ መሆኑ ይነገራል፡፡
በዚህም ካለፉት አመታት ጀምሮ በቀጠለው የሰላም መደፍረስ ባለሃብቶች ንብረታቸው እየወደመ ለኪሳራ ተዳርገዋል፡፡
ከሀገር እየወጡም ያሉም አሉ ተብሏል፡፡
ወደ ስራ እንዲመለሱ ድጋፍ እንዲደረግም ተጠይቋል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Komentar