ሚያዝያ 28 2017 - በየጎዳናው ከሚታዩ ተሽከርካሪዎች ምን ያህሉ በትክክለኛው መንገድ ወደ ሀገር የገቡ ናቸው?
- sheger1021fm
- May 6
- 1 min read
በየጎዳናው ከሚታዩ ተሽከርካሪዎች ምን ያህሉ ተገቢውን ሰነድ ያሟሉ እና በትክክለኛው መንገድ ወደ ሀገር የገቡ ናቸው?
ምን ያህሉስ በድንበር፣ በሌላውም መንገድ አልፈው ሀሰተኛ ሰነድ ተዘጋጅቶላቸው ይነዱ ይሆን?
በከተማችን በአንድ ሰነድ ሁለት ተሽከርካሪ ሲጠቀምበት ተያዘ፣ ከግብይት በኋላ ሰነድ ሲጣራ ችግር ያለበት ሆኖ ተገኘ፣ የሚሉና ሌሎች ከተሽከርካሪ ጋር የተገናኙ ችግሮችን ደጋግመን ሰምተናል፡፡
በተቆጣጣው ተቋም አሰራር ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችም ብዙ ናቸው፡፡
ዛሬስ ይህን ችግር የሚፈታ መላ ተገኝቶ ይሆን?
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…..
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comments