የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሴራ የበዛበት፤ አለመተማም የነገሰበት መሆኑ ይነገርለታል፡፡
ከንግግር ይልቅ በነፍጥ ልዩነትን መፍቻ ስልት ላደረገው የሀገሪቱ ፖለቲካ፤ ጉዳዮች ሁሉ ወደ ጠረጴዛ ዙሪያ እንዲመጡ በብርቱ ሲጠየቅ ይሰማል፡፡
የሀገራዊ ምክከር ኮሚሸን ወደ ስራ መግባትም ለችግሮቹ መፍቻ ሁነኛ መፍትሄ ተደርጎ ተወስዷል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentarios