top of page

ሚያዝያ 24 2017የዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ስራ ላይ ካላዋሉ ጥቂት የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ነች

  • sheger1021fm
  • May 2
  • 1 min read

የዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ስራ ላይ ካላዋሉ ጥቂት የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ነች፡፡


በዚያ ላይ ዝቅተኛ የደመወዝ ከፋይ ተብለው ከተለዩት መካከልም ከቀዳሚዎቹ ተርታ መሆኗ የተጠቀሰ ሲሆን በወር 5 ዶላር የማይሞላ የሚከፈላቸው ሰራተኞች ቁጥራቸው ቀላል አይደለም ተብሏል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..


ፍቅሩ አምባቸው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…






Commenti


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page