ከ 57 ዓመታት በፊት እንደተቋቋመ የሚነገርለት የሀገር ጥበብ ማደራጃ ድርጅት አካል ጉተኞችን ለመደገፍ የተመሰረተ ነው፡፡
ድርጅቱ በከተማው እየተሰራ ባለው ልማት የተነሳ መስሪያ ቦታዬ መተዳደሪያዩ ሊፈርስብኝ ነው ብሎ ነበር፡፡
መስሪያ ቦታው የመንግስት ነው አይደለም የሚልም ክርክር ተነስቶበት ነግረናችሁ ነበር፡፡
አሁን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?
ከዚህ በፊት በጉዳዩ ላይ የተሰራ ዘገባ..
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments