ሚያዝያ 23 2017 - የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት እንዲሆኑ ያስችላል የተባለለት ረቂቅ ወደ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተመራ
- sheger1021fm
- May 1
- 1 min read
የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት እንዲሆኑ ያስችላል የተባለለት ረቂቅ አዋጅ ለውሳኔ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ፡፡
ረቂቅ አዋጁ የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረትና ባለይዞታ እንዳይሆኑ የሚከለክለውን አሰራር የሚለውጥ ነው ተብሏል፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬው ባካሄደው 44ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉ ተሰምቷል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comentarios