top of page

ሚያዝያ 23፣2016 - ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተወሰነ ዘርፍ ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ ቢደረግ ለትምህርት ጥራት ያግዛል ተባለ

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ልዩ ተልዕኮ ኖሯቸው የተወሰነ የትምህርት ዘርፍ ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ ቢደረግ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምር ለማካሄድ እና ለትምህርት ጥራት ያግዛል ተባለ፡፡


ትምህርት ሚኒስቴርም ዩኒቨርሲቲዎችን በተልዕኳቸው እንዲያስተምሩ ምድብ መስጠቱ ይታወሳል፡፡


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comentários


bottom of page