በመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር ስር ከሚገነቡ ፕሮጀክቶች መካክል የ29ኙ አፈፃፀም ዜሮ ነው ተባለ፡፡
በሌላ በኩል የተቋሙ የበጀት አፈፃፀም 99 በመቶ መሆኑን ተነግሯል፡፡
ከ8 ዓመት በፊት መጠናቀቅ የነበረበት የመገጭ ግድብ ፕሮጀክትም እስካሁን 70 በመቶ አልደረሰም ተብሏል፡፡
ይህም ቅሬታን አስነስቷል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários