top of page

ሚያዝያ 22፣2016 - ያልተገመተ ውጤት ሊያመጡ በሚችሉ የሰብል ዝርያዎች ላይ ኢትዮጵያ የምትከተለው ጥንቃቄ ምን ይሆን?

በምርምር የተገኙ የሠብል ዝርያዎች ከዋጋቸው አንስቶ ብዙ ውስብስብ ችግሮች እንዳሉባቸው ይነገራል።


የኒኩሌር ቴክኖሎጂን ያህል ጥበቃ የሚደረግላቸው ዝርያዎች ምርታማነታቸው ከነባሮቹ ያነሰ ሆኖ የሚገኝበት ጊዜ አለ።


በሽታ አስከትለው ጉዳት ያደረሱ ዝርያዎች ጭምር በኢትዮጵያ እንዳሉም ሠምተናል።


ለመሆኑ እንዲህ አይነት ያልተገመተ ውጤት ሊያመጡ በሚችሉ የሰብል ዝርያዎች ላይ ኢትዮጵያ የምትከተለው የጥንቃቄ ስርአት ምን ይሆን?


ንጋቱ ረጋሣ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page