የሰራተኛውን አንገብጋቢ ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር አቅርቤ፣ እርሳቸውም ትዕዛዝ ቢሰጡበትም እስካሁን ምላሽ አላልተገኘም ሲል ኢሰማኮ ተናገረ፡፡
የገቢ ግብር እንዲሻሻል ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል የሚወስነው፤ የደመወዝ ቦርድ ማቋቋሚያ እንዲፀድቅ የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ጠይቋል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments