የትግራይ ክልል የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ሲፀድቅ ትግራይ በምክር ቤቱ ውክልና አልነበረውም በሚል የጊዜያዊ አስተዳደሩ ቅሬታ ማቅረቡ ተሰማ፡፡
ኮሚሽኑ ስራ ካልጀመረባቸው አካባቢዎች መካከል የትግራይ ክልል አንዱ ነው፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
댓글