በኢትዮጵያ ግጭቶች በተነሱ ቁጥር ግንባር ቀደም ውድመት የሚደርስባቸው የንግድ እና የቢዝነስ ተቋማት መሆናቸውን በተለያዩ ጊዜያት ተመልክተናል፡፡
ለቢዝነስ እና የንግድ ተቋማት በግጭት ወቅት ውድመት በርካታ ምክንያት ቢኖሩም ዋናው መንስኤ ግን በንግድ እና በሰብአዊ መብት ዙሪያ የሚያከባብር ህግ በኢትዮጵያ ባለመኖሩ ነው የሚሉ ምሁራን አሉ፡፡
የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት ዳይሬክተር እና የሚመለከታቸውን ጠይቀናል?
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments