ሚያዝያ 19፣2016 - በአዲስ አበባ ፍቺ እና ልደት መጨመሩን የከተማዋ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት ኤጀንሲ ተናግሯል
- sheger1021fm
- Apr 27, 2024
- 1 min read
በአዲስ አበባ ባለፉት 9 ወራት የተጋቡ አዳዲስ ጥንዶች ቁጥር የቀነሰ ሆን ፍቺ እና ልደት ደግሞ መጨመሩን የከተማዋ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት ኤጀንሲ ተናግሯል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
コメント