ሚያዝያ 18 2017 - በከፍተኛ መጠን ከት/ት ገበታ ውጪ የሚሆኑ ተማሪዎቿ የበዙባት ኢትዮጵያ የመጪ እጣ ፋንታዋ እንዴት ይናገር ይሆን?
- sheger1021fm
- Apr 26
- 1 min read
በኢትዮጵያ ከቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ የት/ት ተቋማት ድረስ ያለው የተማሪዎች ከት/ት ገበታ ውጪ የመሆን ጉዳይ ተደጋግሞ እየተነገረ ነው፡፡
የሀገር ተስፋ የሚመሰረተው በተማሩ ልጆች ላይ መሆኑ እየታወቀ በከፍተኛ መጠን ከት/ት ገበታ ውጪ የሚሆኑ ተማሪዎቿ የበዙባት ኢትዮጵያ የመጪ እጣ ፋንታዋ እንዴት ይናገር ይሆን? ባለሙያዎችን አነጋግረናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ...
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comments