top of page

ሚያዝያ 18 2017 - ለመሆኑ የከተማ አስተዳደሩ ያወጣው ትዕዛዝ ከህግ አኳያ እንዴት ይታያል?

  • sheger1021fm
  • Apr 26
  • 1 min read

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቤቶች አምሽተው ይሰሩ ሲል በቅርቡ ትዕዛዝ መሰጠቱ ይታወሳል፡፡


የከተማ አስተዳደሩ ከትዕዛዙ በተጨማሪ አምሽቶ ለመስራት የሚያስችል የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲኖርና የፀጥታውም ሁኔታ አስተማማኝ እንዲሆን ማድረጉንም ተናግሯል፡፡


ለመሆኑ የከተማ አስተዳደሩ ያወጣው ትዕዛዝ ከህግ አኳያ እንዴት ይታያል? የህግ ባለሞያዎችን ጠይቀናል።


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ...



ምንታምር ፀጋው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…






Comentarios


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page