የተደራጁ የስነ ጥበብና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ባለባቸው የቢሮ እጥረት ማህተማቸውን ሳይቀር በራሳቸው ቦርሳ አንጠልጥለው እንዲዞሩ ተገደዋል ተባለ፡፡
መንግስት በበኩሉ የበጀት እጥረት የኪነ ጥበብና የስነ ጥበብ መስኩን በአግባቡ መደገፍ አልቻልኩም ብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Commentaires