top of page

ሚያዝያ 18፣2016 - ምክር ቤቱ የኮሪደር ልማት አፈፃፀም ሪፖርትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች እየተመለከተ ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል፡፡


ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎው የኮሪደር ልማት የአንድ ወር ከ15 ቀን አፈፃፀምን ሪፖርትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች እየተመለከተ ነው፡፡


በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Commentaires


bottom of page