top of page

ሚያዝያ 17 2017 - የመንግስት የዋጋ ግሽበት ቀንሷል እንዲሁም ምግብ ነክ ግሽበት እየተስተካከለ ነው መባሉ በባለሙያዎች ዓይን እንዴት ይተነተናል?

  • sheger1021fm
  • Apr 26
  • 1 min read

በተለያዩ ጊዜያት የኢትዮጵያ መንግስት የሀገር ውስጥ የኢኮኖሚ ሁኔታ እየተነቃቃ እና የዋጋ ንረቱም እየቀነሰ መምጣቱን ወዘተ ደጋግሞ ሲነገር ይደመጣል፡፡


በሌላ በኩል ደግሞ ከ50 ግራም ብዙም የማይበልጥ ዳቦ ዋጋው እየጨመረ የመሄዱ ነገር በየእለቱ የሚታይ የሸመታ ውጤት ነው፡፡


የመንግስት የዋጋ ግሽበት ቀንሷል እንዲሁም ምግብ ነክ ግሽበት እየተስተካከለ ነው መባሉ በባለሙያዎች ዓይን እንዴት ይተነተናል?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ...



ንጋቱ ረጋሣ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…






Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page