top of page

ሚያዝያ 17፣2016 - ህወሐት በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት ትጥቅ እንዲፈታ ተጠየቀ

በራያ አላማጣ አካባቢ የተፈጠረው ችግር በአስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጥ፤ የህወሐት ሀይሎችም በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት ትጥቅ እንዲፈታ ተጠየቀ፡፡


ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በሰጠው መግለጫ ደግሞ ስምምነቱን ተግባራዊ በማድረጉ ሂደት ውጤት መገኘቱን ጠቅሶ የህወሐት ሀይሎችም ትጥቅ መፍታት አለባቸው ብሏል፡፡


መቼና እንዴት የሚለውን ግን በግልፅ አልጠቀሰም፡፡


ምንታምር ፀጋው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





תגובות


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page