top of page

ሚያዝያ 16 2017 - የዘንድሮ ‘’ስታር ዋይድ’’ ሽልማት በ19 ዘርፎች አንደሚሸልም ተነገረ

  • sheger1021fm
  • Apr 24
  • 1 min read

ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄደው የ ‘’ስታር ዋይድ’’ ሽልማት በ19 ዘርፎች አንደሚሸልም ተነገረ፡፡


በህዘብና በዳኞች ምርጫ፤ የክብርና የእውቅና ሽልማት ከሚሰጥባቸው 19 ዘርፎች መከካል አስመጪነትና ላኪነት፣ ባንክና ኢንሹራንስ፣ አምራችነት፣ ሆቴልና ሪዞርት አንዲሁም የእድሜ ዘመን ጋዜጠኝነት የሚሉት ይገኙበታል፡፡


ስታር ዋይድ አዋርድ ከአእምሮ ጥበቃ ባለስልጣን እውቅና ያለኝ የሽልማት ድርጅት ነኝ ብሏል።

በሚቀጥለው ወር ግንቦት ላይ የሚከሄደው የሽልማት ስነ ስነስርዓቱ "ምስጋናን ባህላችን እናድርግ" በሚል መሪ ሀሳብ አንደሚካሄድ የሽልማት ደርጅቱ ስራ አስፈፃሚ አሳንቴ ስሜ ተናግረዋል፡፡


ተሸላሚዎችን ለመምረጥ ከልዩ ልዩ መስክ ዳኞች እየተመረጡ ይገኛሉ ያለው የሽልማት ዝግጅቱ፤ አሰናጅ ከለር ፉል ኢቨንት ኦርጋናይዘር ተሸላሚዎችም ከዳኞች በተጨመሪ ህዝብ ድምፅ እንዲሰጥ ይደረጋል ብሏል፡፡


አሸናዎቹም በግንቦት ወር ይታወቃሉ ተብሏል።


ንጋቱ ሙሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…






Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page