የኢትዮጵያን ግብርና ትምህርት እና ጤናን ላለፉት ሁለት አስርት አመታት በመደገፍ ላይ ያለው የቢል ኤንድ ሜሌንዳ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስኪያጅ አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን ዛሬ ከኢትዮጵያ መንግስት የስራ ሀላፊዎች ጋር ይመክራሉ፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments