top of page

ሚያዝያ 15፣2016 -የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የተፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎችን መመርመር ጀምሯል

በዚህ ዓመት ተሻሽሎ በፀደቀው የማቋቋሚያ አዋጁ መሰረት የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የተፈፀሙ አስተዳደራዊ በደሎችን መመርመር ጀምሯል፡፡


ይሁንና ከግል ተቋማት አቤቱታዎች እምብዛም እየደረሱኝ አይደለም ብሏል፡፡


ምንታምር ፀጋውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


bottom of page