ሚያዝያ 15፣2016 - ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምላሽ ሰጠ
- sheger1021fm
- Apr 23, 2024
- 1 min read
ከሰሞኑ በለጠፈው የተማሪዎች የምግብ በጀት እጥረትን በሚገልፀው ማስታወቂያው ያላግባብ ተጋኖ ፖለቲካዊ ገፅታ ተሰጥቶታል ሲል የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተናገረ፡፡
የበጀት እጥረት በማጋጠሙ የምግብ ዝርዝር ማሻሻያ ማድረጉን ግን አልሸሸገም፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments