ሚያዝያ 15፣2016 - በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ዘርፍ በእጅጉ ተዳክሟል ተብሏል
- sheger1021fm
- Apr 23, 2024
- 1 min read
በቁጥር ጥቂትም ቢሆኑ አዳዲስ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ወደ አማራ ክልል እየገቡ ቢሆንም የፀጥታ ችግሩ ፈተና ሆኖባቸዋል ተባለ፡፡
ከዚህ ቀደም ከነበረው ሲመሳከር የክልሉ የኢንቨስትመንት ዘርፍ በእጅጉ ተዳክሟል ተብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments