ሚያዝያ 14፣2016 - የእስልምና ቅርሶች በሚገባ ባለመተዋወቃቸው ገቢ እየተገኘባቸው አይደለም ተብሏል
- sheger1021fm
- Apr 22, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ ዘመናትን ያስቆጠሩ የጎብኚዎች ቀልብ ሊስቡ የሚችሉ የእስልምና ቅርሶች ቢኖሩም በሚገባ ባለመተዋወቃቸው ገቢ እየተገኘባቸው አይደለም ተብሏል፡፡
በቱሪዝም ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ተቋማት እና ግለሰቦችም የእስልምና ቅርሶችን እንዲያስተዋውቁ ተጠይቀዋል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments