ዴሞክራሲ እንዲበረታ በአንድ ሀገር ውስጥ ጠንካራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መኖራቸው የሚመከር ነው፡፡
የመንግስትን ችግሮች፤ እግር በእግር እየተከታተሉ በማጋለጥ እና በመሞገት ከያዘው የተንጋደደ አካሄድ እንዲታረም ያደርጋሉ ፣ ህዝብንም ያነቃሉ፡፡
ሰላማዊ ትግል ለማካሄድም በሮች የጠበቡ እንደሆነም፤ ዲሞክራሲ በየት በኩል ይበረታል የሚል ጥያቄ ይነሳበታል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
댓글