top of page

ሚያዝያ 11፣2016 - የአለም ባንክ የአፍሪካን የእንስሳት ሀብት ልማት እንዲደግፍ ጥሪ መቅረቡ ተሰማ

የአለም ባንክ የአፍሪካን የእንስሳት ሀብት ልማት እንዲደግፍ ጥሪ መቅረቡ ተሰማ፡፡


የአፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የእንስሳት እና የቆላማ አካባቢዎች ማዕከል ዳይሬክተር በአመታዊ የኢጋድ የባለ ድርሻዎች ጉባኤ ላይ ጥሪ ማቅረባቸው ተሰምቷል፡፡


የኔነህ ሲሳይ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page