ለረዥም ዓመታት ለውጭ ባለሃብቶች ዝግ ሆኖ የቀረው የጅምላና ችርቻሮ ንግድ ክፍት እንዲሆን የሚፈቅድ መመሪያ ወጥቷል፡፡
መመሪያው እንደ ቡና፣ ጫት እና የቅባት እህሎች ያሉ የሚልክ የሀገር ቤት ባለሃብቶችም የውጭ ገበያም ያላጡ ምርቶች ላይ ጭምር የውጭ ባለሃብቶች እንዲካተት የሚፈቅድ ነው፡፡
ይህ ምን ያህል ተገቢ ነው?
የመመሪያ በጎ ጎን እና ስጋቶችስ ምን ምን ናቸው?
የምጣኔ ሀብት ባለሞያን ጠይቀናል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Comments