top of page

ሚያዝያ 11፣2016 - በሳምንቱ ከአራት ሺህ የሚበልጡ ዜጎች ከሳውዲ እስር ቤት ተፈተው ወደ ሀገር መመለሳቸው ተሰምቷል

በመጪው ግንቦት ወር የኢትዮ ሳውዲ የጋራ የሚኒስትሮች ጉባኤ በአዲስ አበባ ይደረጋል ለዚህም መንግስት ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ ነው ሲል የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የቃል አቀባይ ጽ/ቤት ተናገረ፡፡


በሳምንቱ ከአራት ሺህ የሚበልጡ ዜጎች ከሳውዲ እስር ቤት ተፈተው ወደ ሀገር መመለሳቸው ተሰምቷል፡፡


የኔነህ ሲሳይ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comentarios


bottom of page