በሲዳማ ክልል ያለው የቲቢ በሽታ ስርጭት ከፍተኛ መሆኑ ተነገረ፡፡
በክልሉ ለሌላ ህመም ወደ ህክምና ተቋማት ከሚመጡት ውስጥ 50 በመቶ ያህሉ ቲቢ በምርመራ ይገኝባቸዋል ተብሏል፡፡
በክልሉ ስርጭቱ የጨመረውን የቲቢ በሽታ መከላከል ላይ፤ ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ(USAID) ኢትዮጵያ በመድሐኒት እና ለምርመራ የሚያገልግሉ ዘመናዊ ማሽኖች በማቅረብ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተናግሯል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
コメント