የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ለሰጠው አገልግሎት ያልሰበሰበው አንድ ቢሊዮን ብር የተጠጋ ገንዘብ እንዳለ ተነገረ፡፡
አገልግሎቱ ይህም ለምን እንዳልተቀበለ በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ጥያቄ ቀርቦበታል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Kommentare