top of page

ሚያዝያ 10፣2016 - በፓርኪሰን ህመም የተያዙ ሰዎችን ለማገዝ የድጋፍ መታጣት ዋነኛው ችግር ነው ተባለ

መምጫውም፣ መድሃኒቱም በማይታወቀው ፓርኪሰን ህመም የተያዙ ሰዎችን ለማገዝ የድጋፍ መታጣት ዋነኛው ችግር ነው ተባለ፡፡


በኢትዮጵያ ምን ያህል ሰዎች በፓርኪንሰን በሽታ የተያዙ እንዳሉ መረጃ እንደሌለ እንዲሁም የሀገሪቱ የጤና ስትራቴጂ ውስጥ አለመካተቱንም ሰምተናል፡፡


ለህሙማኑ እና ለአስታማሚዎቹ የተለያየ ድጋፍ ሲሰጥ የቆየው መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጊ ድርጅትም አቅም አጥሮት እገዛ እየጠየቀ ነው፡፡


ምንታምር ፀጋው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page