ሚያዝያ 1፣2016 - የሁለት ራዳሮች ተከላ እየተከናወነ መሆኑ ተነግሯል
- sheger1021fm
- Apr 9, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያ ካሏት ሁለት የአየር ትንበያ መረጃ መሰብሰቢያ ራዳሮች በተጨማሪ፤ የሁለት ራዳሮች ተከላ እየተከናወነ መሆኑ ተነግሯል፡፡
ይህም ለአየር ትንበያ መረጃዎች ስራ መቀላጠፍ ያግዛል ተብሏል፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments