በኢትዮጵያ የቲቢ በሽታ ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ቢመጣም በሽታውን ለመከላከል የሚከወነው ስራ በቂ በጀት የለውም ተባለ፡፡
ለበሽታው መከላከያና ህክምና ከሚገኘው ገንዘብ አብዛኛው በለጋሽ ድርጅቶች የሚሸፈን እንደሆነ ተነግሯል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments