top of page

መጋቢት 9፣2016 - ሰዎችን የመሰወር ወንጀል፣ የሽግግር ፍትሁ እና ጉልህ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች

ላለፉት ዘመናት በህዝብ ላይ ተፈፅመዋል የተባሉ በደሎች ገለጥለጥ ብለው የሚታዩበት እውነት ወጥቶ ተጠያቂነት የሚረጋገጥበት ነው የሽግግር ፍትህ፡፡


የሽግግር ፍትህ ዘላቂ ሰላምን ያመጣሉ ተብለው እየተከወኑ ካሉ ስራዎች መካከል አንዱ ነው፡፡


ለዚህ ደግሞ እውነትን በማውጣት በዳይና ተበዳይን ለይቶ ተጠያቂነትን የማረጋገጥና ተበዳይን የመካስ ስራዎች ይጠበቃሉ፡፡


ይሁንና ተጠያቂነት ይረጋገጥባቸዋል የተባሉ እንደ በሰብአዊነት ላይ የሚፈፀም ወንጀል ያሉ ጉልህ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ላይ የወንጀል ህጉ በቂ ድንጋጌዎችን ይዟል ወይ? የሚለው አጠያያቂ ሆኗል፡፡


ዕግስት ዘሪሁን



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


bottom of page