መጋቢት 6፣2016 - የቲቢ ታማሚዎች ብዛት ከ 150,000 በላይ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Mar 15, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ የቲቢ ታማሚዎች ብዛት ከ 150 ሺህ በላይ ናቸው ተባለ፡፡
20 ሺህዎቹ ወደ ጤና ተቋማት ያልሄዱ መሆናቸው ተነግሯል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments