top of page

መጋቢት 6፣2016 - ኢቲኬር የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር በአንድ ዓመት ውስጥ ከካፒታሉ 80 በመቶውን ለብድር መልቀቁን ሰምተናል

  • sheger1021fm
  • Mar 15, 2024
  • 1 min read

በፋይናንስ ለማካተት እና ሌሎችንም ቢዝነስ ለማስጀመር ወደ ስራ የገባው ኢቲኬር የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር በአንድ ዓመት ውስጥ ከካፒታሉ 80 በመቶውን ለብድር መልቀቁን ሰምተናል፡፡


ተህቦ ንጉሴ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page