ከወር በፊት ለአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ አዲስ አበባ ከመጡ እንግዶች መካከል ኤርፖርት ውስጥ ብዙ ሰዓት ተጉላላን፣ ለቪዛም 150 ዶላር ከፍልን ብለው ቅሬታ ያቀረቡ ነበሩ፡፡
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በበኩሉ ተጉላላን ያሉት በራሳቸው በተጓዦች ምክንያት ነው፤ ለቪዛ የከፈሉት ገንዘብም የኮንፍረንስ ቪዛ ከሌሎቹ የቪዛ አይነቶች ውድ በመሆኑ ነው ብሏል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments