በዓይን ብሌን ጠባሳ ምክንያት ለዓይነ ሥርውነት የተጋለጡ ሰዎችን ብርሃን ለመመለስ የዓይን ባንክ ተቋቁሞ ከለጋሾች ብሌን የመሰብሰብ ስራ ከጀመረ ቆይቷል፡፡
ይሁንና የለጋሾች ቁጥር ከፈላጊዎችች ቁጥር እጅግ ያነሰ መሆኑ ይነገራል፡፡
በግንዛቤ ችግር ምክንያት ሰዎች የዓይን ብሌን ለመለገስ እየደፈሩ አይደለም ተብሏል፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Komentarze