top of page

መጋቢት 5፣2016 - ከ200 በላይ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች እርምጃ ተወስዶቸዋል ተባለ

ከደላሎች ጋር ተመሳጥረው የፓስፖርት ጉዳይ እናስጨርሳለን በሚል ሲሰሩ ነበር የተባሉ ከ200 በላይ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች እርምጃ ተወስዶቸዋል ተባለ፡፡


አሁንም እንዲህ ባለ ስራ ውስጥ እጃቸው ያለበትን ለመለየት ስራው ቀጥሏል ተብሏል፡፡


ማርታ በቀለ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page