መጋቢት 4 2017 - የፌዴራል መንግስቱ ፖለቲካ ቀውሱ እየተባባሰ ባለው በትግራይ ክልል ጣልቃ ሊገባ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል
- sheger1021fm
- Mar 14
- 1 min read
የፌዴራል መንግስቱ ፖለቲካ ቀውሱ እየተባባሰ ባለው በትግራይ ክልል ጣልቃ ሊገባ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥቷል፡፡
ጊዜያዊ አስተዳደሩን ለማፍረስ እና ከሌሎች አካላት ጋር በመተባበር ሀብትም የሚዘርፍ አካል መኖሩን የተናገሩት አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ናቸው፡፡
ጊዜያዊ አስተዳደሩም የፌዴራል መንግስቱ ጣልቃ እንዲገባ መጠየቁ ይታወሳል፡፡
Comentários