መጋቢት 4 2017 - የተለያዩ የምግብ እህሎችንና ሸቀጦችን ይዘው ከጅቡቲ የመጡ ከ150 በላይ መኪኖች አፋር ክልል ሰመራ ላይ ከቆሙ 2 ወር ሊሞላቸው ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Mar 14
- 1 min read
የተለያዩ የምግብ እህሎችንና ሸቀጦችን ይዘው ከጅቡቲ የመጡ ከ150 በላይ መኪኖች አፋር ክልል ሰመራ ላይ ከቆሙ 2 ወር ሊሞላቸው ነው ተባለ፡፡
ለችግሩ መፍትሄ ብንጠይቅም ከ #ጉምሩክ_ኮሚሽንም ሆነ ከገንዘብ ሚኒስቴር ምላሽ አጥተናል ሲሉ የከባድ ተሽከርካሪ ባለቤቶችና ነጋዴዎች ተናግረዋል፡፡
የሰመራ ግምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በበኩሉ በሌሎችም ቅርንጫፎች መኪኖች መቆማቸውን ጠቅሶ ከላይ የሚሰጠንን ውሳኔ እየጠበቅን ነው ብለዋል፡፡
በድምፅ ያድምጡ…
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comments