top of page

መጋቢት 4፣2016 - ኦቪድ ሪል ስቴት 64,000 ቤቶችን በተለያዩ ፕሮግራሞች እየገነባ መሆኑን ተናገረ

ኦቪድ ሪል ስቴት 64,000 ቤቶችን በተለያዩ ፕሮግራሞች እየገነባ መሆኑን ተናገረ።


ሰሞኑንም የሚገነቡ 1000 ቤቶችን በአንድ ጀምበር ለመሸጥ አስቦ 1500 ቤት ገዢዎች መመዝገባቸውን አስረድቷል።


ንጋቱ ሙሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


bottom of page