መጋቢት 4፣2016 - መንግስት አልሚዎችን ሲጋብዝ ቢሰማም የፀጥታ ሁኔታው ለኢንቨስትመንት አለመመቸቱ ይነገራል
- sheger1021fm
- Mar 13, 2024
- 1 min read
በሀገሪቱ ባለው የፀጥታ ችግር የተነሳ ተዘዋውሮ ገንዘብ አውጥቶ ኢንቨስት ለማድረግ አስቸጋሪ መሆኑን ባለሀብቶችም የዘርፉ አጥኚዎችም ይናገራሉ።
የፀጥታ ሁኔታው ለውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትም አለመመቸቱ ይነገራል።
መንግስት በበኩሉ አልሚዎችን ሲጋብዝ ይሰማል።
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments