መጋቢት 30፣2016 - የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሊጠናቀቅ ቢቃረብም ስለ ግድቡ በዓለም መድረክ መሟገቱ ግን አሁንም መቀጠል አለበት ተባለ
- sheger1021fm
- Apr 8, 2024
- 1 min read
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ምንም አንኳን ሊጠናቀቅ ቢቃረብም ስለ ግድቡ በዓለም መድረክ መሟገቱ ግን አሁንም መቀጠል አለበት ተባለ፡፡
ለዚህም በተለይ በውጪ ሀገር ያሉ ኢትዮጲያዊያን ድመጻቸውን አንዲያሰሙ ተጠይቀዋል፡፡
የማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በኤደንገነት መኳንንት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Commenti